Dirar Abohoy has been walking on his hands since he was a child. Photograph: Today/Rex Features Photograph: Today/Rex Features Bob Geldof was at the forefront of a new celebrity fundraising effort, sparked by the BBC’s report on Ethiopia’s famine. ... "His release today affirms he has done nothing wrong," he said in a statement. Although several opposition parties boycotted the election, 17 parties including the All-Amhara People's Organization, the Southern Ethiopia Peoples' Democratic Coalition (SEPDC), and the Oromo National Congress did participate. BBC News, አማርኛ - ዜና እንዳያመልጥዎ የዶናልድ ትራምፕ ደጋፊዎች ከቀሰቀሱት ግርግር ጋር በተያያዘ አራት ሰዎች ሞቱ The latest global news, sport, weather and documentaries, Phone footage reveals chaotic Capitol scenes, Thousands attend Manila mass people told to avoid, The secret artists creating miniature buildings for street mice, When driving a tuk-tuk pays more than making art, 'QAnon Shaman' charged over pro-Trump riots, Indonesia plane crash site located, navy says, Pakistan power cut plunges country into darkness, US lifts restrictions on contacts with Taiwan, The defiant 'nail houses' refusing to sell up, The 65 days that led to chaos at the Capitol, What the Capitol riot means for US foreign policy, Spain hit by heavy snow as deadly storm sweeps in, The hunt to identify and arrest Capitol rioters, Get news from the BBC in your inbox each weekday morning. The biggest test so far came with the elections in Ethiopia last year. Dr. Abiy is in a relationship with the insurgents TPLF profesor Hiskel Gebisa. Helped by the Ethiopian government, they gave out tablet PCs, programmed in English and without any instructions, to every child between four and eleven years old in their target areas. BBC Radio 4's Today programme correspondent in Dir Fakar, Ethiopia To see the true extent of the crisis now facing Ethiopia I travelled to the village of Dir Fakar, 200 kilometres south of the capital Addis Ababa. When Sunday’s demonstration was organised on social media, no mention was made of other issues, but during the protest banners could be seen expressing solidarity with people from the Oromia region. She was caught up in the violence there and because she is from Ethiopia there is no way for her to escape. General elections were held in Ethiopia on 7 and 18 May 1995 for seats in its Council of People's Representatives; elections in the Afar, Somali, and Harari Regions were delayed until 28 June to assign experienced personnel who could solve possible conflicts and irregularities. BBC Glosses Ethiopia Horror Sputnik 14:37 28-Dec-20 Ethiopian army official confirms Eritrean troops in Tigray Mail Online 11:39 7-Jan-21 How a pariah and a Nobel laureate became friends BBC 00:45 28 … Helped by the Ethiopian government, they gave out tablet PCs, programmed in English and without any instructions, to every child between four and eleven years old in their target areas. ኢትዮጵያ ዛሬ Ethiopian Remote Sensing Satellite - 01 (ETRSS - 01) የተሰኘችውን ሳተላይት አመጠቀች This award is for Ethiopia and the African continent. በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከሐምሌ ወር ጀምሮ በተፈጸሙ ጥቃቶች ለደኅንነታቸው በመስጋት ቤት ንብረታቸውን ጥለው የተፈናቀሉ ሰዎች ቁጥር 100 ሺህ መድረሱን የክልሉ መንግሥት ለቢቢሲ አስታወቀ። በክልሉ መተከል ዞን ውስጥ በሚገኙት ማንኩሽ፣ ድባጢ፣ ቡለን፣ ወንበራ እና ማንዱራ ወረዳዎች በተፈጸሙ ጥቃቶች ሳቢያ የነዋሪዎች መፈናቀላቸው ተገልጿል።, ማሪየም እና ንዴዬ ንዲይ በጎርጎሮሳዊያኑ 2017 ነበር በአባታቸው ኢብራሂም አማካኝነት ከሴኔጋል ወደ ለንደን እንግሊዝ ወደሚገኘው ግሬት ኦርሞንድ ሰትሪት ሆስፒታል ለህክምና የተወሰዱት፡፡, አሁን ፔሎሲ 80 ዓመታቸው ነው፡፡ በአፈ ጉባኤነት ለ4ኛ ዘመናቸው ተመርጠው ዜና ሆነዋል፡፡ ለማንም የማይመለሱ ብርቱ ሴት ናቸው፡፡ የካፒቶል ሂል ፖለቲከኞች ፔሎሲን ሲመለከቱ የሚናወጡት የሴትዮዋን ጥንካሬ አሳምረው ስለሚያውቁ ነው፡፡, በኢትዮጵያ በተለያዩ ከተሞች በዚህ ዓመት በታኅሣስ ወር ብቻ በርካታ የእሳት አደጋዎች ደርሰዋል። በዚህም የተነሳ በሚሊዮኖች የሚገመት ንብረት ወድሟል። ቢቢሲ ከተለያዩ የዜና ዘገባዎች ካሰባሰባቸው የእሳት ቃጠሎ አደጋዎች ውስጥ ባለንበት የታኅሣስ ወር ያጋጠሙት በቁጥር በርከት ይላሉ። ምክንያቱን ግን ለመገመት አስቸጋሪ ነው።, ኢትዮጵያ በመሰረታዊ የንጽህና መጠበቂያ ምርቶች ላይ የቀረጥና የታክስ ማሻሻያ ማድረጓን የአገሪቱ የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ።, በአውስትራሊያ ሕዝብ መዝሙር ውስጥ የነበረው "አዲሲቷ ነጻ አገር" በሚለው ስንኝ ምትክ " አንድና ነጻ ሕዝቦች ነን" በሚል ተተክቷል።, ማጠቃለያ፡ደረጃዎ የትም ጋር ቢሆን በየሳምንቱ አዳዲስ ክፍሎችን ለማግኘት ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ።, የሱዳኑ የማስታወቂያ ሚንስትር ፋይሳል ሳሊህ የአገራቸው ወታደሮች በድንበር አካባቢ በኢትዮጵያውያን አርሶ አደሮች ተይዞ ከሚገኘው መሬት ውስጥ "በአሁኑ ጊዜ ከ60 አስከ 70 በመቶ የሚሆነውን የሱዳን መሬትን መልሶ ይዟል" በማለት ከቀናት በፊት ለሮይተርስ ተናግረዋል። በምዕራብ ጎንደር ዞን በተለይም መተማና ምዕራብ አርማጭሆ ወረዳዎች የሱዳን ወታደሮች ዘልቀው በመግባት በአርሶ አደር ማሳዎች ላይ ጉዳት ማድረሳቸውንና ሰዎች መፈናቀላቸውን ቢቢሲ ከአካባቢው ባለስልጣናትና ነዋሪዎች አረጋግጧል።, የሶስት ልጆች እናት የሆነችው ዋሩይሬ፣ በርካቶች በወረርሽኙ ምክንያት ስራ አጥተው መቸገራቸው ስትመለከት፣ ቢያንስ የሚበሉትን በነጻ በመስጠት ጭንቀታቸውን ለማቃለል ማሰቧን ገልጻለች።, © 2021 BBC. Source: BBC. BBC News Amharic. BBC World Service - Fuula Feesbuukii Afaan Oromoo isa sirrii. February 1, 2020 . the 32 year old who lives in tigray in northern ethiopia likes to perform on his hands, but. Ethiopia held general elections on 14 May and 31 August 2000 for seats in both its national House of Peoples' Representatives and several regional government councils. በርካታ ሕዝብ የሚታደምባቸው የሙዚቃ ድግሶች ወደ መድረክ ይመለሱ ይሆን? Seven infants are rescued by staff as the blaze engulfs a ward at a facility in Maharashtra state. 1280 x 720 jpeg 167kB. News ... Ethiopia human rights Commission: At least 600 killed in Tigray massacre – BBC News. Ezega.com Ethiopian reporter covers Ethiopian politics, economy, entertainment, sports, etc. The pangolin is said to be the world's most trafficked mammal. R4's Today programme. All the latest news about Eritrea from the BBC. Ships with navy divers are sent to the site where a plane is believed to have plunged into the sea. 605,653 likes. Part of this report was shown on tonight's ABC World News Tonight in the USA. Homepage. Get Quick Access to BBC News - Get Live Breaking News Now news.watchnewsapp.com. ESAT Breaking News: 24 Protesters Killed Today. A UNMEE spokesman told the BBC it would do as much as it could to prevent hostilities between Ethiopia and Eritrea but said it would be unable to intervene should a new war break out. Ethiopian News Ethiopian News EthioNet blog > The Ethiopian's #1 news portal. at 11:09 PM. ልዩ የቀጥታ (Live) TOLOSA IBSA full speech today Dr Abiy Ahmed Please Subscribe Youtube channel Ethio 24 / አዲስ ዜና to watch the ethiopia news every day----- January 02, 2019 - YouTube. No, we can merge with EPRDF with ABO! It bring you, news, Amharic movies, Musics and many clips. A dietary system that was eaten by the entire world - Ethiopia News Today on Ethiopia news today-ARENA’s Question about the election. Ethiopian news today, breaking news, amharic news- visit us! Although this was the first multi-party election in Ethiopia, several opposition parties boycotted the election. ስለ ውጪ ሊንኮች ያለን አቀራረብ, • የኢንዶኔዢያው አውሮፕላን ባሕር ላይ ሳይወድቅ እንዳልቀረ ተነገረ, በዩናይትድ ኪንግደም ከ80 ሺህ በላይ ሰዎች በኮሮናቫይረስ መሞታቸው ተገለጸ. Ezega.com Ethiopian reporter covers Ethiopian politics, economy, entertainment, sports, etc. በ80 ዓመታቸው በድጋሚ የተመረጡት ብርቱዋ አፈ ጉባኤ ናንሲ ፔሎሲ ማን ናቸው? If Parler fails to find a new web hosting service by Sunday, the entire network will go offline. የኢንዶኔዢያ ባለስልጣናት ከዋና ከተማዋ ጃካርታ ከተነሳ በኋላ የተሰወረው ቦይንግ 737 አውሮፕላን ወድቆበታል ብለው ያመኑትን ቦታ ባሕር ላይ መለየታቸውን አስታወቁ። ከባሕር ውስጥ የአውሮፕላኑ የበረራ መመዝገቢያ ሳጥን ሳይሆን አይቀርም የተባለ ምልክት በፍለጋ ላይ በተሰማሩ ሠራተኞች ተገኝቷል። አውሮፕላኑ ወድቆበታል ወደተባለው የባሕሩ ክፍል ከ10 በላይ መርከቦች ከባሕር ኃይል ጠላቂ ባለሙያዎች ጋር መሰማራታቸው ተነግሯል።, የኮሮናቫይረስ ከተከሰተ በአንድ ዓመት ውስጥ በዩናይትድ ኪንግደም ከ80 ሺህ በላይ ሰዎች በወረርሽኙ ምክንያት መሞታቸው ይፋ ሆኗል።, ሂደቱ ‘ቮሉንተር ኮምፒውቲንግ’ ይባላል። የስልኮች አቅም አንድ ላይ ሲሰባሰብ የተከማቸ መረጃን በሦስት ወር ማስላት ይቻላል። ይህ ሥራ ለአንድ መደበኛ ኮምፒውተር 300 ቀን ይወስድበታል።, ኮሮናቫይረስ የአርቲስቶች ጓዳ ጎድጓዳ እንድናይ አድርጎናል። አብዛኛዎቹ ሙዚቀኞች ድግሳቸውን ሲያሳድሙን የነበሩት ከመኖሪያ ቤታቸው ሆነው ነው።, በውስጡ የሚገኘው ኮንግረስ ቤተመጻሕፍት የተሸከመው 38 ሚሊዮን መጻሕፍት ብቻ ስለ ካፒቶል ሒል ግቢ ግዝፈት አፍ አውጥተው ይመሰክራሉ። የትራምፕ ነውጠኛ ደጋፊዎች የካፒቶል ሒልን የፊተኛውን ክፍል ጥሰው ገብተው ነው ይህ ሕንጻ በድጋሚ የሕይወት ታሪኩ እንዲጻፍ፣ የዓለም ሚዲያ እንዲያወራለት ያደረጉት፡፡ ምክንያቱም ይህ ሕንጻ ተራ ሕንጻ አይደለም፡፡ የዲሞክራሲ ቤተ መቅደስ እያሉ ነው የሚጠሩት፡፡, የታንዛኒያው ፕሬዝዳንት ጆን ማጉፉሊ ለጉብኝት ወደ አገራቸው የመጡት የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል ባለማድረጋቸው ምሰጋና አቀረቡ።, አሜሪካ ፡ ፕሬዝዳንት ትራምፕ ላይ ክስ እንዲከፈት ግፊት እየተደረገ ነው, ሕንድ ፡ በአንድ ሆስፒታል ላይ በተከሰተ የእሳት አደጋ 10 አራስ ሕፃናት ሞቱ, በፌደራል መንግሥቱ ሲፈለጉ ከቆዩት ከፍተኛ የህወሓት አመራሮች መካከል አቶ ስብሐት ነጋና (አቦይ ስብሐት) ሌሎች ወታደራዊ መኮንኖች በአገሪቱ ሠራዊት ቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ። ከአቶ ስብሐት በተጨማሪ የቀድሞ የአገሪቱ መከላከያ ሠራዊት አባላት የነበሩና የከዱ ሌሎች የህወሓት ወታደራዊ መኮንኖችም በቁጥጥር ስር ውለዋል ተብሏል።, በፌደራል መንግሥትና በህወሓት ኃይሎች መካከል ጥቅምት 24/2013 ዓ.ም የተቀሰቀሰው ግጭት ተከትሎ የሱዳን ጦር የኢትያጵያን ድንበር ጥሶ በመግባት መሬት መያዙን ኢትዮጵያና ሱዳን ከዚህ ቀደም የነበራቸውን መልካም ግንኙነት እንዲሻክር ያደረገ መሆኑን ቃል አቀባዩ ተናግረዋል።, የጎዳና ላይ ምግብ በምትሸጥበት ወቅት ለኦሮምኛ ተናጋሪ ስደተኞች በማስተርጎም ለአንድ ዓመት በበጎ ፈቃድ ሰራች። ይህ የበጎ አድራጎት ሥራዋም ወደቋሚ ቅጥር እንዲያድግላት ዕድል ተሰጣት። ነገር ግን ቋሚ ሆና እንድትቀጠር የሚያስችል የትምህርት ዝግጅት አልነበራትም። ይህ ቁጭት ነበር ወደ ትምህርት ቤትወ የመለሳት።, የኢትዮጵያውያን እና የአውሮፓውያን ገና የሚከበርባቸው ቀናት የተለያዩ ናቸው። እነዚህ የቀን ልዩነቶች እንዴት መጡ ስንል የቀን ቀመር ስሌቱን ከኃይማኖት ሊቃውንት ጠይቀናል።, የዶናልድ ትራምፕ ደጋፊዎች ከቀሰቀሱት ግርግር ጋር በተያያዘ አራት ሰዎች ሞቱ, የአገሪቱ ሕዝብ እንደራሴዎች ተሰብስበው ቀጣዩ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን የምርጫ ውጤት ዙሪያ በመነጋገር ላይ ሳሉ ነው በድንገት በሺህ የሚቆጠሩ የዶናልድ ትራምፕ ደጋፊዎች ምክር ቤቱን ሰብረው የገቡት። ይህንንም ተከትሎ አራት ሰዎች መሞታቸው ተገልጿል። አስደናቂና ያልተጠበቀ ክስተት ነው የተባለው በዚህ ክስተት ወቅት በስብሰባ የነበሩት የሕዝብ እንደራሴዎች በፖሊስ ታጅበው ወዳልታወቀ ስፍራ ተወስደው ነበር።, በትግራይ ክልል ውቅሮ ከተማ ወጣ ብሎ በሚገኘው ጥንታዊው የአል ነጃሺ መስጅድ ላይ ጉዳት እንደደረሰ የኢትዮጵያ ቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለሥልጣን አስታወቀ። የባለስልጣኑ ምክትል ዳይሬክተር ረዳት ፕሮፌሰር አበባው አያሌው ጨምረው በዚህም አል ነጃሺ መስጂድ እና በአማኑኤል ምንጉዋ ቤተክርስትያን ላይ ጉዳት መድረሱን ለቢቢሲ አረጋግጠዋል።, በነቀምቴ አንድ ቤተክርስቲያን በተፈጠረ መገፋፋት ህይወት ሲያልፍ ሰዎች ተጎዱ, ከቻይናዋ ሁቤይ ግዛት ተነስቶ ሰው ከማይኖርበት አንታርክቲክ ውጪ ሁሉንም የዓለማችንን አህጉራትን ያዳረሰው የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በአሁኑ ወቅት የምድራችን ዋነኛ የጤና ስጋት ሆኗል። ኮቪድ-19 በመባል የሚታወቀው ይህ ወረርሽኝ የመተንፈሻ አካልን የሚያጠቃ ሲሆን፤ መጀመሪያ ትኩሳት ቀጥሎም ደረቅ ሳል ከሳምንት በኋላ ደግሞ የትንፋሽ ማጠርን ያስከትላል። እስካሁን በቫይረሱ ከ80 ሚሊዮን በላይ ሰዎች የተያዙ ሲሆን ከ1 ሚሊዮን 750 ሺህ በላይ የሚሆኑ ደግሞ ህይወታቸውን አጥተዋል። እስካሁን ባለው ሁኔታ ወረርሽኙን ለመቆጣጠር የሚያስችል ክትባትም ሆነ መድኃኒት አልተገኘም።, በከተማዋ በበሽታው መያዛቸው የተረጋገጡ ሰዎች ቁጥር በቻይና ለተከታታይ አምስት ወራት ከተመዘገበው አሃዝ ውስጥ ከፍተኛው ነው። ቻይና የወረርሽኙ ምልክት በታየባቸው አካባቢዎች ፈጣንና ጠንካራ እርምጃ መውሰድ ስለቻለች የበሽታውን መስፋፋት ለመቆጣጠር ችላለች።, ኮሮናቫይረስ ፡ ደቡብ አፍሪካ ውስጥ የተገኘው አዲሱ የኮቪድ-19 ዝርያ ክትባት መቋቋሙን የሚያመለክት ነገር የለም, ነውጠኛ ደጋፊዎቻቸው የመንግሥት መቀመጫና የሁለቱ ምክር ቤቶች አዳራሾች የሚገኙበትን ካፒቶል ሒልን ሰብረው መግባታቸውን ተከትሎ በርካታ የዓለም መንግሥታት ዶናልድ ትራምፕን አውግዘዋል።, ሙከረም አሊ ኑር በኮምፒውተር ሳይንስ እና በኤሌክትሮኒክስ ዘርፎች ዲግሪውን አግኝቷል። በሁለቱም ዘርፎች በከፍተኛ ማዕረግ የተመረቀው ሙከሪም የሁለተኛ ዲግሪውን በማጥናት ላይ ይገኛል። ከቢቢሲ ጋር በነበረው ቆይታ ሌሎችን የመርዳት የመደገፍ ከፍተኛ ፍላጎትና ልምድ እንዳለው ተናግሯል።, በአሜሪካ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት ከየግዛቱ እኩል 2 እንደራሴዎች የሚሞሉት የመቶ ወኪሎች ሸንጎ ነው። ይህ ምክር ቤት የፕሬዝዳንቱ ልጓም ነው ማለት ይቻላል።, ትራምፕ የተለማመጡትን የመራጭ ድምጽ ቢያገኙ በጆርጂያ ግዛት 2 ሚሊዮን 473ሺህ 634 ድምጽ በማግኘት አሸናፊ ያደርጋቸው ነበር። ጆ ባይደን ያገኙት ድምጽ 2 ሚሊዮን 473ሺህ 633 ስለነበር በትንሽ ድምጽ ልዩነት ግዛቲቱን ማሸነፍ ነበር የትራምፕ ግብ።, በኢትዮጵያና በሱዳን ድንበር ለዘመናት በቆየው ውዝግብ ምክንያት በሁለቱ አገራት ሠራዊቶች መካከል የሚደረግ ግልጽ ወታደራዊ ግጭት ከዚህ በፊት እምብዛም አጋጥሞ ባያውቅም በቅርቡ በድንበር አካባቢ የታየው ሁኔታ ግን ነገሮች እየተቀየሩ መሆናቸውን ያመለክታል።, ኮሮናቫይረስ፡ በአፍሪካ ውስጥ የኮሮናቫይረስ ከሌላው ዓለም ዘግይቶ ቢከሰትም አሁን ግን በበሽታው የሚያዙና የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር ከዕለት ዕለት በፍጥነት እየጨመረ ነው። በእያንዳንዱ የአፍረካ አገር ውስጥ በየደቂቃው በኮቪድ-19 የሚያዙና የሚሞቱ ሰዎችን አሃዝ እዚህ ይመልከቱ።, ሰሞኑን በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ መተከል ዞን፣ ቡለን ወረዳ፣ በኩጂ ቀበሌ በተፈጸመ ጥቃት ጥቃት ከ100 በላይ ሰዎች በአሰቃቂ ሁኔታ መገደላቸው ተነግሯል። የአካባቢው ነዋሪ ሆነው በጥቃቱ ቤተሰባቸውን ካጡ የዓይን እማኞች ቢቢሲ የተወሰኑትን አናግሯል። አስር የቤተሰባቸውን አባል አጥተው፣ ቆስለው የተረፉ አርሶ አደርና ጥቃቱን "መአት ነው" የሚሉ ነዋሪ የተመለከቱትን ተናግረዋል።, መስክ በድንገት 1ኛ የዓለም ሀብታም ሊሆን የቻለው የቴስላ የሼር ዋጋ ማክሰኞ ዕለት በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩን ተከትሎ ሀብቱ ወደ 185 ቢሊዮን ዶላር በመመንደጉ ነው።, ፖሊስ ነውጠኛ ሰልፈኞቹን ለመቆጣጠር እርምጃ በሚወስድበት ወቅት የአሜሪካ የሕዝብ እንደራሴዎች እና የምክር ቤቱ ሠራተኞች የጭስ መከላከያ ጭምብል ለብሰው ታይተዋል።, በሰሜናዊው የሂማቻል ፕራዴሽ ግዛት ወደ 2,400 የሚፈልሱ ወፎች በፖንግ ግድብ ሐይቅ አካባቢ ሞተው ተገኝተዋል ሲሉ የእንስሳት በሽታ ባለሙያ የሆኑት ቪክራም ሲንግ ለቢቢሲ ተናግረዋል፡፡, በዊስኮንሲን ግዛት፣ ኬኖሻ ከተማ ውስጥ ፖሊስ ሦስት ልጆቹ ፊት በጥይት ደብድቦት በተአምር የተረፈው ጄኮብ ብሌክ በጠበቃው በኩል የፍትሕ ያለህ እያለ ነው።, በልጆች አስተዳደግ አለኝ በሚለው ክህሎት የሚኩራራው አባት የተራበች የዘጠኝ ዓመት ሴት ልጁን በጣሳ የተሻገ ምግብን እራሷ ከፍታ አዟት ለስድስት ሰዓታት እንድትራብ በማድረጉ በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ቁጣ ተቀሰቀሰ።, ከዓመታት ዕገዳ በኋላ በሞስኮ ሴት ሾፌሮች ባቡር እንዲዘውሩ ተፈቀደላቸው, ሁለቱ ሴቶች በገበያ አዳራሹ የሚፈልጉትን ካነሳሱ በኋላ ሁሉንም እቃዎቻቸውን ለገንዘብ ተቀባይዋ ሳያሳዩ፣ ለተወሰነው ከፍለው የተወሰነውን አጭበርብረው ሊወጡ ሲሉ ተይዘዋል።, ባለፈው ወር ፕሬዝዳነት ሙን ዤ ኢን በአገራቸው የውልደት መጠን እንዲጨምር በማሰብ የተለያዩ ፖሊሲዎችን ያስተዋወቁ ሲሆን ለመውለድ ለሚወስኑ ቤተሰቦች የገንዘብ ድጎማ ማድረግ ከእቅዶቻቸው መካከል ይገኝበታል።, ኢራናዊው በ16 ዓመቱ ፈጽሞታል ለተባለው ወንጀል በ30 ዓመቱ በሞት ተቀጣ.